1.1 KiB
1.1 KiB
እግዚአብሔር የከለዳውያንን ንጉሥ በእነሱ ላይ አመጣባቸው
“በእነሱ ላይ አመጣባቸው”የሚለው ፈሊጥ ማለት ከሠራዊቱ ጋር ጥቃት እንዲሰነዝር ማድረግ ማለት ነው ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር የከለዳውያንን ንጉሥ ጥቃት እንዲፈጽምባቸው አመጣባቸው እርሱም” (ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)
ወጣቶቻቸውን በሰይፍ ገደለ
ምናልባት ንጉሡ ወጣቶቹን በግል አልገደላቸውም ይሆናል፡፡ ይልቁንም ሠራዊቱ ገድሏቸዋል ፡፡ ኣት: - “ሠራዊቱ ወጣቶቻቸውን በሰይፍ ገድለዋቸዋል” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)
እግዚአብሔር ሁሉንም በእጁ አሳልፎ ሰጣቸው
እዚህ “እጅ” እነርሱን ለማሸነፍ የሚያስችል የኃይል መገለጫ ነው ፡፡ ኣት: - “የከለዳውያን ሠራዊት ድል እንዲያደርግ እግዚአብሔር ፈቅዷል” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)