am_tn/2ch/36/11.md

938 B

ሃያ አንድ አመት… አሥራ አንድ ዓመት

“ዕድሜው 21 ዓመት… 11 ዓመት” ( ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት መጥፎ የሆነውን ነገር

እዚህ “ፊት” የሚለው ፍርድን ያመለክታል ፡፡ እግዚአብሔር የሴዴቅያስን ሥራ አየ ፤ አልተቀበለውምም። ኣት: “አምላኩ እግዚአብሔር ክፉ እንደ ሆነ የወሰነው ወይም “አምላኩ እግዚአብሔር ክፉ እንደሆነ የቆጠረው” (ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)

ከእግዚአብሔር አፍ የተናገረ

እዚህ “አፍ” የሚለው ቃል እግዚአብሔር የተናገረውን ቃል ይወክላል ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር ለእርሱ የተናገረውን ቃል የተናገረው ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)