am_tn/2ch/36/09.md

979 B

የስምንት ዓመት ልጅ… ሦስት ወር እና አስር ቀናት

“ዕድሜው 8 ዓመት… 3 ወር እና 10 ቀን” (ቁጥሮችን፡ይመልከቱ)

በእግዚአብሔርም ፊት ክፉ የሆነውን ነገር

እዚህ “እይታ”የሚለው ፍርድን ይወክላል ፡፡ እግዚአብሔር የዮአኪን ድርጊት አይቷል እናም አልተቀበለውም ፡፡ ኣት:- “እግዚአብሔር ክፋ እንደሆነ የወሰነው” ወይም “እግዚአብሔር ክፉ እንደሆነ የቆጠረው” (ዘይቤያዊን፡ይመልከቱ)

ወደ ባቢሎን አመጣው

ዮአኪንን ወደ ባቢሎን አመጣ ”

የእግዚአብሔር ቤት

እዚህ “ቤት” የሚለው ቤተመቅደሱን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ” ( የባህሪ ስምን፡ይመልከቱ)

ዘመዱ

“ዮአኪንን ዘመድ”