am_tn/2ch/36/08.md

1.7 KiB

ያደረጋቸው ርኩሰ ነገሮች

ይህ ብዙውን ጊዜ እግዚአብሔር የሚጠላውን የሐሰት አማልክትን ማምለክን ያመለክታል ፡፡

በእርሱም የተገኘው ሁለ

ይህ ፈሊጥ የሚያመለክተው ሰዎች ጥፋተኛ ብለው እርሱን ሊከሱት ስለሚችሉት ድርጊቶቹ ነው ፡፡ ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ሰዎች በእርሱ ላይ ያገኙትን” ወይም “በሰዎች ሊያስከስሰው የሚችል ድርጊት” (ፈሊጥን እና ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

እነሱ የተጻፉ ናቸው

“ማንም ሰው በመጽሐፉ ውስጥ ... እስራኤልን ማየትና እዚያ እንደተጻፈ ማየት ይችላል” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

እነርሱ በመጽሐፉ ተጽፈዋል

ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ ኣት: “አንድ ሰው በመጽሐፉ ውስጥ ጻፋቸው” ወይም “ስለ እነርሱ በመጽሐፉ ውስጥ ማግኘት ትችላለህ” ( ገቢራዊ ወይም ተብሮአዊ፡ይመልከቱ)

የይሁዳና የእስራኤል ነገሥታት መጽሐፍ

ይህ የማይገኝ መጽሐፍ ነው። በ 2 ኛ ዜና 35፡ 27 ውስጥ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት ፡፡

በእርሱ ቦታ ነገሠ

“በእርሱ ቦታ” የሚለው ሐረግ ስእላዊ አገላለጽ ሲሆን “በእርሱ ፋንታ” የሚል ትርጉም አለው ፡፡ “በኢዮአቄም ፋንታ ነገሠ” ( ዘይቤያዊን፡ይመልከቱ)