am_tn/2ch/36/03.md

1.3 KiB

የግብፅ ንጉሥ በኢየሩሳሌም አወጣው

የሚለው አገላለጽ “በኢየሩሳሌም አስወግዶታል” ማለት በኢየሩሳሌም ላይ ንጉሥ እንዳይሆን አደረገው ማለት ነው። ኣት: - “የግብፅ ንጉሥ በኢየሩሳሌም ንጉሥ እንዳይሆን አግዶታል” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)

ምድሪቱን ዕዳ ጣለባት

እዚህ “መሬት” የሚለው ቃል በዚያ የሚኖሩትን ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “የአገሩን ሰዎች ዕዳ ጣለባቸው” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

አንድ መቶ መክሊት ብርና አንድ መክሊት ወርቅ

ይህንን ወደ ዘመናዊ ልኬት ሊለውጡት ይችላሉ። አንድ መክሊት 33 ኪሎ ግራም ያህል ነበር። ኣት: - “ሠላሳ ሦስት መቶ ኪሎ ግራም ብር ፣ ሠላሳ ሦስት ኪሎግራም ወርቅ” ወይም “3,300 ኪሎ ግራም ብር እና 33 ኪሎ ግራም ወርቅ” ( መጽሐፍ ቅዱሳዊ ገንዘብን እና ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

ኤልያቄም… ኢዮአክስ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው ፡፡ ( የስሞችን አተርጓጎም ፡ይመልከቱ)