1.2 KiB
1.2 KiB
እራሱን ሌላ አስመሰለ
ሌሎቹ ወታደሮች እንዳያስተውሉት ኢዮስያስ ሌላ ሰው መስሎ ራሱን ገለጠ ፡፡
ከእርሱ ጋር ሊዋጋ
“እርሱ” የሚለው ቃል ራሱን እና ሰራዊቱን የሚወክለውን ኒካዑን ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “ከግብጽ የጦር ሠራዊት ጋር ሊዋጋ” ( ሁሉን በአንዱ መወከልን ፡ይመልከቱ)
ከእግዚአብሔር አፍ የመጣውን
እዚህ የእግዚአብሔርን ንግግር አፅንዖት ለመስጠት እግዚአብሔር በ “አፉ” ተወክሏል ፡፡ ኣት: “ከእግዚአብሔር የመጣውን” ወይም “እግዚአብሔር የተናገረውን” ( ሁሉን በአንዱ መወከልን ፡ይመልከቱ)
ስለዚህ እርሱ ሄደ
“እርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ኢዮስያስን እና ሠራዊቱን ነው ፡፡ ኣት: - “እርሱና ሠራዊቱ ሄዱ” (ሁሉን በአንዱ መወከልን ፡ይመልከቱ)
የመጊዶ ሸለቆ
ይህ የቦታ ስም ነው ፡፡ (የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ)