am_tn/2ch/35/18.md

1.3 KiB

እንዲህ ዓይነቱ የፋሲካ በዓል በእስራኤል ፈጽሞ ታይቶ አይታወቅም

ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ኣት: - “በእስራኤል ውስጥ እንዲህ ያለ የፋሲካ በዓል አከባበር ኖሮ አያውቅም” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

በእስራኤል ተካሄደ

ይህ ያልተከፈለቺውን እስራኤልን ይመለከታል፣ ይህ የሰሜናዊው መንግሥት እና የደቡባዊው መንግሥት ተበብሎ ከመከፋፈሉ በፊት የነበረውን እስራኤል ያመለክታል ፡፡

ከቀናቱ

“ከጊዜው”

ሌሎቹ የእስራኤል ነገሥታት

እዚህ“እስራኤል” የሚያመለክተው የሚያመለክተው የሰሜናዊውን የእስራኤልን መንግሥት ነው ፡፡

ይህ ፋሲካ ተጠበቀ

ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ይህን ፋሲካ አከበሩ” ( ገቢራዊ ወይም ተብሮአዊ ፡ይመልከቱ)

ተጠበቀ

ይህ ፈሊጥ ነው ፡፡ ኣት: “ጠደረገ” ወይም “ተከበረ” ( ፈሊጥ፡ይመልከቱ)

አሥራ ስምንተኛው ዓመት

“18ኛው ዓመት” ( ሕገኛ ቁጥሮች ፡ይመልከቱ)