am_tn/2ch/35/16.md

1.1 KiB

የእግዚአብሔር አገልግሎት ሁሉ ተፈጸመ

ይህ በፋሲካ በዓል ዝግጅት ፣ ከቅዱሳኑ እና ከእግዚአብሔር አምልኮ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ሁሉ ይመለከታል ፡፡ “አገልግሎት” የሚለው ቃል እንደ ግስ ሊገለጽ ይችላል እና ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል ኣት: - “እግዚአብሔርን ለማገልገል መከናወን የነበረበትን ነገር ሁሉ አከናወኑ” ( የረቂቅ ስሞችን እና ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

ፋሲካውን ጠበቁ

ይህ ፈሊጥ ነው ፡፡ ኣት: - “ፋሲካውን አደረጉ” ወይም “ፋሲካውን አከበሩ” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)

የቂጣ በዓል

ይህ በዓሉን ማክበርን ያመለክታል ፡፡ኣት - “ከዚያም ያቂጣ በዓልን ጠበቁ” ወይም “ከዚያ በኋላ ያቂጣ በዓልን አከበሩ” ( የቃላት ግድፈትን ፡ይመልከቱ)