ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - እንደ “ዳዊት ፣ አሳፍ ፣ ኤማን እና የንጉሡ ባለ ራእዩ ኤዶታም እንደመራቸው” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው ፡፡ ( የስሞች አተረጓጎምን፡ይመልከቱ)