አጠቃላይ መረጃ
“እነርሱ” እና “ራሳቸው” የሚሉት ምሳሌዎች በሙሉ ሌዋውያንን ያመለክታሉ (2ኛ ዜና መዋዕል 35:10)፡፡
የፋሲካውን የበግ ግልገል በእሳት ጠበሱት
“የፋሲካውን የበግ ግልገል በእሳት አበሰሉት”
እነርሱም በምንቸት ፣ በሰታቴ እና በድስትም ቀቀሉ
“የተለያየ መጠን ባለው ዕቃዎች ውስጥ በውኃ አበሰሏቸው”
ለእራሳቸው እና ለካህናቱ የተቀደሰውን ቁርባን ያዘጋጁ ነበር
“ የሚበሉትንም የተቀደሰውን ቁርባን ለራሳቸውና ለካህናቱ አዘጋጁ”