1.3 KiB
1.3 KiB
አጠቃላይ መረጃ
ቁጥሮችን እና የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ
ሠላሳ ሺህ ጠቦቶች ነበሩ
“30,000 በጎች” ( ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)
ልጆች
የፍየል ግልገሎች
ሦስት ሺህ ወይፈኖች
“3,000 ወይፈኖች” ( ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)
እነዚህ ከንጉሡ ንብረቶች ነበሩ
“እነዚህ ሁሉ የበግ እና የፍየል ግልገሎች ፣ እና በሬዎች የሰጣቸው እርሱ ነበር”
2,600 በጎችና ፍየሎች
“ሁለት ሺህ ስድስት መቶ በጎችና ፍየሎች” ( ቁጥሮችን፡ይመልከቱ)
ሦስት መቶ በሬዎች
“300 በሬዎች” ( ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)
ኬልቅያስ… ዘካርያስ… ይሒኤል… ለፋሲካው… ሸማያ… ናትናኤል… ሓሻቢያ… ይዒኤል …ዮዛባት
እነዚህ ሁሉ የወንዶች ስሞች ናቸው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)
አምስት ሺህ በጎችና ፍየሎች
“5,000 ፍየሎችና በጎች” ( ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)
አምስት መቶ በሬዎች
“500 በሬዎች” ( ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)