am_tn/2ch/35/03.md

1.3 KiB

የእስራኤል ንጉሥ የዳዊት ልጅ ሰሎሞን ሠራ

ሰሎሞን ምናልባት ሌሎች ሰዎች ት ሥራውን እንዲሰሩ እንዳዘዘ አንባቢዎቹ ሊገነዘቡት ይገባል ፡፡ ኣት - “የእስራኤል ንጉሥ ሰሎሞን ህዝቡ እንዲሠሩ አዝዞ ነበር” (የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸ መረጃን ፡ይመልከቱ)

በአባቶቻችሁ ቤቶችና በየክፍላችሁ

“ስም” የሚለው ቃል እያንዳንዱን የዘር ሐረግ እያንዳንዱን ቤት እና እያንዳንዱን ምድብ የሚያመለክት የጋራ ስም ነው። ቋንቋህ “እንደ አባቶቻችሁ ቤቶች ስሞችና እንደ ክፍሎቻችሁ ሁሉ” ማለት ያስፈልገው ይሆናል ፡፡

የዘርህ ቤቶች

“ቤት” የሚለው ቃል በቤቱ ውስጥ ለሚኖሩት ቤተሰቦች የሚወክል ስም ነው ፡፡ ኣት: - “የአባትህ ዘሮች ቤተሰቦች” (የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

ክፍሎች

ህዝቡ ካህናትንና ሌዋውያንን የተከፋፈሉባቸው ቡድኖች

የዳዊትን ሕግ እና የልጁ የሰሎሞንን ቃሎች

“ዳዊትና ልጁ ሰሎሞን የጻፏቸው መመሪያዎች”