am_tn/2ch/33/24.md

418 B

ለሞት አበቁት

ይህ ፈሊጥ ነው ፡፡ አት: “እርሱን ገደለው” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)

በእርሱ ላይ አመፁ

እሱን ለመግደል በስውር ታቅዶ ነበር ”

በእርሱ ቦታ ነገሠ

ይህ ፈሊጥ ነው ፡፡ ኣት: - “ቀጣዩ ንጉሥ ሆነ” ወይም “የይሁዳ ንጉሥ ሆነ” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)