am_tn/2ch/33/16.md

520 B

እንደገና ገነባ

ምናሴ ሕንጻውንና ግንባታው አልሠራም ፣ ይልቅ ሠራተኞቹን እንዲሠሩት አዘዘ ፡፡ ኣት: - “እንደገና እንዲገነቡ አዘዛቸው” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

ይሁዳን አዘዘ

እዚህ ላይ “ይሁዳ” የሚያመለክተው በዚያ አገር የሚኖሩትን ሰዎች ነው ፡፡ ኣት: - “የይሁዳን ሕዝብ አዘዘ” ( የባህሪ ስሞችን ፡ይመልከቱ)