1.4 KiB
1.4 KiB
አጠቃላይ መረጃ
የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ
ምናሴ ሠራ ... ከበበው … ወሰደው …. በተራራ ላይ ሠራ
ምናሴ ሕንጻውንና ግንባታውን አልሠራም ፣ይልቅ ሠራተኞቹን እንዲሠሩት አዘዛቸው ፡፡ ኣት: “ምናሴ ሠራተኞቹን እንዲሠሩ … ዙሪያውን ከበቡ… ሠራተኞቹንም እንዲያስወግዱ …..ከዚህ በፊት በተራራው ላይ የሠሩትን ፡፡( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)
ግዮን
ይህ ምንጭና እና የጅረት ስም ነበር ፡፡ በ 2ኛ ዜና 32 ፡30 ውስጥ ‹የጊዮን ውኃዎች› የሚለውን እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት ፡፡ ኣት: - “የጊዮን ውኃዎች” ( የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ)
የኦፌል ኮረብታ
በ 2 ኛ ዜና 27፡3 እንዳለው የዚህን ኮረብታ ስም ይተረጉሙ ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ)
ግድግዳውን ከፍ አደረጉ
“ግድግዳውን ከፍ አድርጎ ገነባ ”
የተመሸጉ ከተሞች
ይህ በዙሪያቸው ግንብ ያሉባቸውን ከተሞች ያመለክታል ፡፡
ባዕዳን አማልክቱ
'ከሌሎች አገሮች የመጡ የሐሰት አማልክት'