am_tn/2ch/33/12.md

610 B

ተማጸነ

እርዳታ መለመን

ወደ እርሱም ጸለየ ፡፡ እግዚአብሔርም ተለመነው

ሁለተኛው ሐረግ የመጀመሪያው ሐረግ በማጠናከር የምናሴን ጸሎት እውነተኛነት ያስረግጣል ፡፡ ይህ በገቢራዊ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል ፡፡ ኣት: - “ወደ እግዚአብሔር ጸለየ እርሱም ተለመነው” ( ድግግሞሽን ፣ ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን፡ይመልከቱ)

ወደ ንግሥናው ገባ

“እንደ ንጉሥ እንደገና ለመግዛት”