1.0 KiB
1.0 KiB
በእነሱ ላይ አመጣ
እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን እንዲያጠቃ ሰራዊቱን ላከ ፡፡ ኣት: “በእነርሱ ላይ ጥቃት አመጣባቸው” ( የሚጠበቅ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃን ፡ይመልከቱ)
የአሦር ንጉሥ ሰራዊት አዛዦች
አዛዦች ከወታደሮቻቸው ጋር ነበሩ ፡፡ ኣት: - “የአሦር ንጉሥ ሠራዊት አዛዦችና ወታደሮቻቸው” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከል፡ይመልከቱ)
ምናሴን በሰንሰለት አስረው ወደ ባቢሎን ወሰዱት
እዚህ ላይ ምናሴ ወደ ግዞት የተወሰደው እግሩ ታስሮ ነበር።ሰንሰለቶች በእግሮቹ ዙሪያ የተቀመጡ ማሰሪያዎች ነበሩ፡፡ ኣት: “ምናሴን ያዘው ፣ በሰንሰለት አሰረው ወደ ባቢሎን እስረኛ አድርገው ወሰዱት።" ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)