1.4 KiB
1.4 KiB
እርሱ ሠራው
ምናሴ ሥራውን አልሠራ ይሆናል። አገልጋዮቹ ሥራውን ሠርተው ይሆናል። ኣት: - “ምናሴ ሠራተኞቹን እንዲሠሩ አዘዘ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)
ስሜን ለዘላለም አኖራለሁ
እዚህ እግዚአብሔር “በስሙ” ተወክሏል። ኣት: “ሰዎች ለዘላለም እንዲያመልኩኝ በፈለግኩበት ቦታ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)
ለአባቶቻቸው ሰጠኋቸው
ለአባቶቻቸው የሰጠኋቸው ”
ይሁዳ እና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች
እዚህ “ኢየሩሳሌም”የ “ይሁዳ” አንድ አካል ነው። ኣት: “የይሁዳና የኢየሩሳሌም ሰዎች” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን ፡ይመልከቱ)
እግዚአብሔር በእስራኤል ፊት ካጠፋቸው ከአሕዛብ ይልቅ
እዚህ “አገራት” የሚለው ቃል እስራኤል ከመምጣቱ በፊት በከነዓን ምድር ይኖሩ የነበሩትን ሰዎች ያመለክታል ፡፡ ኣት: “እግዚአብሔር የእስራኤልን ህዝብ ወደ ምድሪቱ ሲገባ እና እየተስፋፉ ሲሄዱ ካጠፋቸው እጅግ የበለጡ ሰዎች” (የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)