am_tn/2ch/33/04.md

2.6 KiB

ስሜ ለዘላለም በኢየሩሳሌም ይኖራል

ስሙ ግለሰቡን የሚተካ ነው። ኣት: - “በኢየሩሳሌም ለዘላለም ማን እንደ ሆንኩ እገልጣለሁ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

በእግዚአብሔር ቤት በሁለቱ አደባባዮች ላይ ለሰማይ ኮከቦች ሁሉ መሠዊያዎችን ሠራ

ሰዎች ከዋክብትን እንዲያመልኳቸውና እና እንዲሰውላቸው እእነዚህን መሠዊያዎች ማሠራቱ ተጠቁሟል፡፡ ደግሞም ፣ እነዚህን መሠዊያዎች ራሱ አልሠራም ፣ ይልቁንም ሠራተኞቹን እንዲሠሩ አዝዞ ነበር ፡፡ ኣት: “ሰዎቹ ከዋክብትን ማምለክ እንዲችሉና መስዋዕት እንዲያቀርቡላቸው በእግዚአብሔር ቤት በሁለቱ ግቢዎች ውስጥ ሠራተኞቹ መሠዊያ እንዲሠሩ አደረገ” ( የሚጠበቅ እውቀትን ፣ ያልተገለጸ መረጃን እና የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

በሄኖምም ሸለቆ

ይህ በገሃነም ተብሎም የሚታወቅ በኢየሩሳሌም አቅራቢያ የሚገኝ ቦታ ነው። ( የስሞች አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

ልጆቹን በእሳት እንዲያልፉ አደረገ

ልጁን ለምን ወደ እሳት እንዳስገባ እና ይህን ካደረገ በኋላ ምን እንደ ሆነ ግልፅ ማድረግ ሊኖርብህ ይችላል ፡፡ ኣት: “ልጆቹን ለአምላኩ መሥዋዕት አድርጎ ልጆቹን በእሳት አቃጠላቸው” ( የሚጠበቅ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ፡ይመልከቱ)

አማካሪ

መረጃ ጠይቋል

ሙታን

ይህ የሞቱ ሰዎችን ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “የሞቱ ሰዎች” ወይም “ሙታን”( ስማዊ ቅጽልን ፡ይመልከቱ)

ምናሴ በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ክፉ ነገር አደረገ

እዚህ የእግዚአብሔር “እይታ” የሚለው የሚያመለክተው እርሱ አንድን ነገር እንዴት እንደሚመዝን ነው። በ 2 ኛ ዜና 14፡ 2 ተመሳሳይ ሐረግ እንዴት እንደተረጎምክ ተመልከት ፡፡ ኣት: - “ምናሴ እግዚአብሔር ክፉ ነው ብሎ የተናገራቸውን ብዙ ነገሮች አደረገ” ወይም “እግዚአብሔር ክፉ እንደሆኑ የወሰናቸውን ነገሮች አደረገ” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)

አስቆጣው

“ምናሴ እግዚአብሔርን እጅግ አሳዘነ”