1.2 KiB
1.2 KiB
ሕዝቅያስ ደግሞ ደፈነ …..እርሱ አቅንቶ አወረደው
ምናልባት ሕዝቅያስ ሌሎች ሰዎች ሥራውን እንዲሰሩ አዞ ሊሆን እንደሚችል አንባቢዎቹ ሊገነዘቡ ይገባል ፡፡ ኣት: - “ሕዝቅያስ ሠራተኞቹ ውሃውን እንዲደፍኑ እና … ውሃው እንዲወርድ ቱቦ እንዲሰሩ አዘዘ ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)
የጊዮንን ውሃ
ይህ በኢየሩሳሌም አቅራቢያ ያለ ዥረት ስም ነው። ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)
በምድሪቱ የተከናወነው ተአምራዊ ምልክት
ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር በምድሪቱ ላይ ያደረገውን ተአምር” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)
በልቡ ውስጥ ያለውን ሁሉ ለማወቅ
እዚህ “ልብ” የሰውን ውስጣዊ ማንነት ያሳያል ፡፡ ኣት: - “የሕዝቅያስን እውነተኛ ባሕርይ ለመግለጥ” (የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)