am_tn/2ch/32/24.md

1.7 KiB

እንዲድን

ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ሕዝቅያስን እንዲፈውሰው” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

ሕዝቅያስ ግን እንደ ተቀበለው ቸርነት መጠን ለእግዚአብሔር አላደረገም

ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት : “ግን ሕዝቅያስ እግዚአብሔር ከረዳው በኋላ እንደ አመስጋኝ ሰው አልኖረም” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

ልቡ ከፍ ከፍ አለ

እዚህ “ልብ” የሚለው ዘይቤአዊ አነጋገር ሲሆን የሰውን ውስጣዊ ማንነት የሚያመለክት ነው ፡፡ እዚህ “ልብ ከፍ ከፍ ብሏል” ማለት ኩራት ማለት ነው ፡፡ ኣት: “ትዕቢተኛ ሆነ” ( የባህሪ ስምን እና ፈሊጥን፡ይመልከቱ)

ስለዚህ በእርሱ ላይ እና በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ ቁጣ ሆነባቸው

እግዚአብሔር ተቆጥቶ ሕዝቡን መቅጣቱ “ቁጣ እንደወረደባቸው” ተደርጎ ተነግሯል። “ይሁዳ” እና “ኢየሩሳሌም” በዚያ የሚኖሩትን ሰዎች የሚወክሉ መግለጫዎች ናቸው ፡፡ ኣት፡ ስለዚህ “እግዚአብሔርም ተቆጣ እርሱንም የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ሕዝብ ቀጣ” ( ዘይቤያዊን እና የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

በሕዝቅያስ ዘመን

“በሕዝቅያስ የሕይወት ዘመን” ወይም “ሕዝቅያስ በገዛበት ዘመን”