am_tn/2ch/32/20.md

461 B

ወደ ሰማይ ጮኸ

እዚህ “ሰማይ” የሚለው እግዚአብሔርን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር እንዲረዳቸው ወደ እግዚአብሔር ጮኹ” ወይም “ወደ እግዚአብሔር ተማጸኑ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

በፊቱ ላይ በሃፍረት

“አፈሩ” ወይም “ተሳቀቁ”

የአምላኩ ቤት

'የአምላኩ ቤተ መቅደስ'