am_tn/2ch/32/18.md

1.2 KiB

ጮኹ

“የሰናክሬም አገልጋዮች ጮክ ብለው ጮኹ”

እነርሱን ለማስፈራራት እና እነርሱን ለማስጨነቅ

እነዚህ ሁለት ሐረጎች በመሠረቱ አንድ ዓይነት ትርጉም ያላቸው ሲሆኑ የፍርሃትን ጥልቀት አፅንዖት ይሰጣሉ ፡፡ ኣት: - “እነርሱን በጣም እንዲፈሩ ለማድረግ” ( ድግግሞሽን ፡ይመልከቱ)

ሊይዙ ይችላሉ

“የአሦራውያን ሠራዊት ሊይዝ ይችላል”

በምድር አሕዛብ አማልክት ላይ እንደሚናገሩ መጠን በኢየሩሳሌም አምላክ ላይ ተናገሩ

“በሌሎች አገር ሕዝቦች አማልክት ላይ እንዳተሳለቁት የኢየሩሳሌምን አምላክ አፌዙበት”

የሰዎች እጅ ሥራ ብቻ ናቸው

ይህ የሰዎች እነዚህን ጣዖታት በገዛ እጆቻቸው እንደሠሩ እና በዚህም ምክንያት ዋጋ ቢስ እንደሆኑ አጽንዖት ይሰጣል ፡፡ ኣት: - “ሰዎች የሰሯቸው ጣዖታት ናቸው” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)