1.6 KiB
1.6 KiB
የሚያስታችሁ ሕዝቅያስ አይደለምን .. . የአሦርን ንጉሥ?
ሰናክሬም የኢየሩሳሌም ሰዎች ስላሉበት ሁኔታ እንዲያስቡ አወያይ መጠይቅ ይጠቀማል ፡፡ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል ፡፡ ኣት: - “ሕዝቅያስ እያሳታችሁ ነው….የአሦር ንጉሥ ።” ( አወያይ መጠይቅን ፡ይመልከቱ)
በራብ እና በጥም እንድትሞቱ ያድርግህ ዘንድ
“በምግብና በውሃ እጥረት ትሞታለህ”
ከአሦር ንጉሥ እጅ
እዚህ “እጅ” ኃይልን ወይም ቁጥጥርን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “ከአሦር ንጉሥ ኃይል” ወይም “ከአሦር ንጉሥ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)
መሠዊያዎችን ያስወገደ ይሄው ሕዝቅያስ አይደለምን… መሠዊያ?
ሰናክሬም የኢየሩሳሌም ሰዎች ያሉበትን ሁኔታ እንዲያስቡ ለማድረግ አወያይ መጠይቅ ይጠቀማል ፡፡ይህ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል ፡፡ ኣት: - “መሠዊያዎቹን የፈረሰ ይሄው ሕዝቅያስ ነው።” ”ወይም “ ሕዝቅያስ መሠዊያዎቹን አስወገደ….”
ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን አዘዘ
እዚህ “ይሁዳ” እና “ኢየሩሳሌም” የሚሉት ቃላት የሚቀመጡትን የሚያመለክቱ ናቸው ፡፡ ኣት: - “የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ሕዝብ አዘዘ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)