781 B
781 B
በሕዝቡ ላይ የጦር አዛዦችን አስቀመጠ
“ላይ አስቀመጠ” የሚለው ፈሊጥ እርሱ በኃላፊነት ሾመ ማለት ነው። “በሕዝቦች ላይ የጦር አዛዦችን አለቃ አድርጎ ሾመ” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)
ከእኛም ጋር ያለው ከእርሱ ጋር ካለው ይበልጣል
“አምላካችን ከእኛ ጋር ስለሆነ ከአሦር ንጉሥ ጋር ካሉት የበለጠ ኃያል ነው”
የሥጋ ክንድ ብቻ ነው
እዚህ “ክንድ” ጥንካሬን ይወክላል ፣ “ሥጋ” ደግሞ ሰብአዊነትን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “ሰብአዊ ኃይል ያላቸው ብቻ ናቸው” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)