am_tn/2ch/32/05.md

1.2 KiB

ሕዝቅያስም በድፍረት ሠራ . . . ሠራ … ሠራ … ደግሞም ሠራ

አንባቢያን ሕዝቅያስ ምናልባት ሌሎች ሰዎች ሥራውን እንዲሰሩ አዞ ሊሆን እንደሚችል አንባቢዎች ሊገነዘቡ ይገባል ፡፡ ኣት: “ሕዝቅያስ በድፍረት ፣ ሕዝቡም እንዲገነቡ አዘዘ ፣ ሠሩ… ደግሞም ሠሩት” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን ፡ይመልከቱ)

ሕዝቅያስ ደፋር ሆነ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ሕዝቅያስ ህዝቡ የከተማይቱን ግንቦች እንዲጠግኑ በማዘዝ አቋሙን አጠናከረ ፡፡ አያያዥ የሆነውን “በ” በመጠቀም ይህንን ትርጉም የበለጠ ግልጽ ማድረግ ትችላለህ ፡፡ “ኣት” “ሕዝቅያስ ከተማይቱን በመጠገን አጠናከረ” ወይም 2) እርሱ ተበረታታ ፡፡ ኣት.: - “ሕዝቅያስ ተበረታቶ ጠገነ ” ( አያያዥ ቃላትን ፡ይመልከቱ)

ሚሎን

ይህ ከኢየሩሳሌም በስተ ሰሜን በኩል የሚገኘው ግድግዳ ክፍል ነው።