am_tn/2ch/32/02.md

2.0 KiB

ሰናክሬም መጥቷል ብሎ አሰበ

እዚህ ሰናክሬም ሠራዊቱን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “ሰናክሬም እና ሠራዊቱ መጥተው አሰቡ” ( ሁሉን በአንዱ አንዱን በሁሉ መወከልን ፡ይመልከቱ)

ኢየሩሳሌም ለመውጋት

እዚህ “ኢየሩሳሌም” የሚለው እዚያ ያሉትን ሰዎች ይወክላል ፡፡ ኣት: - “የኢየሩሳሌምን ሰዎች ለመውጋት” ወይም “በኢየሩሳሌምን ሠራዊት ለመውጋት” ( የባህሪ ስሞችን ፡ይመልከቱ)

ከከተማይቱ ውጭ የነበሩትን የውሃ ምንጮችን ለማቆም

የከተማይቱ ሰዎች ጉድጓዶችንና ምንጮቹን በአፈርና በድንጋይ በመሸፈን ውሃውን ከአሦራውያን ይደብቃሉ ፣ ነገር ግን ህዝቡ ውሃውን በስውር መንገዶች ወደ ከተማው ያስገባሉ ፡፡ ( አወያይ መጠይቅን ፡ይመልከቱ)

የአሦር ነገሥታት መጥተው ብዙ ውሃ ስለ ምን ያገኛሉ?

ሰዎቹ የአሦር ነገሥታት ውሃቸውን እንዲያገኙ እንዳልፈለጉ ለማጉላት አወያይ መጠይቅ ይጠቀማሉ ፡፡ ጥያቄው እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል ፡፡ ኣት: - “የአሦር ነገሥታት ወደዚህ እንዲመጡ እና ብዙ ውሃ እንዲያገኙ አንፈልግም።” (አወያይ መጠይቅን ፡ይመልከቱ)

የአሦር ነገሥታት

ለ “ነገሥታት” ለሚለው ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን አንዱን የአሦር ንጉሥ የሚያመለክት ነው ፡፡ ኣት: “የአሦር ንጉሥ” ወይም 2) ይህ ምናልባት ንጉሡንና ሌሎች መሪዎቹን ሊያመለክት ይችላል ፡፡ ኣት: - “ንጉሡ እና ሌሎቹ የአሦር መሪዎች” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)