901 B
901 B
ከነዚህ ነገሮች እና ከእነዚህ የታማኝነት ሥራዎች በኋላ
የረቂቅ ስሙ “ታማኝነት” የሚለው “በታማኝነት” ተብሎ ሊገለፅ ይችላል። ኣት፡ “ ሕዝቅያስ እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ በታማኝነት ከፈጸመ በኋላ ” ( የረቂቅ ስሞችን፡ይመልከቱ)
የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም መጣ ፣ እርሱም ሰፈረ
እዚህ ሰናክሬም ሠራዊቱን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም እና ሠራዊቱ መጡ… ሰፈሩ” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከል)
ወደ ይሁዳም ገባ
እዚህ “መጥቷል” ማለት “እንደ ሄደ” ሊገለፅ ይችላል። ኣት: “ሄዶ ወደ ይሁዳ ገባ” ( ሂዱ እና ኑን ፡ይመልከቱ)