995 B
995 B
አሰራጭተዋል
የነፃ ፈቃድ መባን ማሰራጨታቸው ይታወቃል። ኣት: - “የነፃ ፈቃድ ስጦታዎችን አከፋፈሉ” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)
ጭድሜው ሃያ ዓመት እና ከዚያ በላይ
“ዕድሜው 20 ዓመትና ከዛ በላይ” (ቁጥሮችን፡ይመልከቱ)
ድርሻቸውን ለመስጠት በስም የተመደቡ ሰዎች ነበሩ
ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ድርሻዎችን የመስጠት ኃላፊነት ያላቸው ሰዎች ነበሩ” ( ገቢራዊ ወይም ተብሮአዊ ፡ይመልከቱ)
በመዝገቡ ውስጥ ለተዘረዘሩት ሁሉ
ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “በመዝገቦቹ ውስጥ ስማቸው ለነበረ ሁሉ” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)