am_tn/2ch/31/16.md

1.0 KiB

በተጨማሪም ሰጡ

የነፃ ፈቃድ መባዎችን እንደሰጡ ይታወቃል። ኣት: - “ደግሞም በፈቃዳቸው መባዎችን አቀረቡ” ( የፊደል ግድፈትን ፡ይመልከቱ)

ዕድሜያቸው ሦስት ዓመትና ከዚያ በላይ

“ዕድሜያቸው ሦስት ዓመት የሆናቸውና ከዚያ በላይ የሆኑ”

በመዝገብ ውስጥ የተጻፉት

ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ስማቸው በመዝገቦቹ ውስጥ ተመዝግቦ የለ” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

በእለታዊ መርሃግብሩ እንደተጠየቁት ሥራቸውን በምድባቸውና በክፍሎቻቸው ለማከናወን

ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ሊሠሩ የሚገባቸውን የዕለት ተዕለት ሥራ ለመሥራት” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን፡ይመልከቱ)