am_tn/2ch/31/14.md

1.9 KiB

የይምና ልጅ ቆሬ… ዔድን ፣ ሚንያሚን ፣ ኢያሱ ፣ ሸማያ ፣ አማርያ እና ሴኬኒያ

እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

የምሥራቅ በር ጠባቂ

በቤተ መቅደሱ የምሥራቅ በር “በር ጠባቂ”

በካህናቱም ከተሞች ውስጥ ከእርሱ ሥር ዔድን ነበር

እዚህ “ስር” የሚለው ቃል በአንድ ሰው ስልጣን ስር መሆን ማለት ነው ፡፡ ኣት: - “ዔድን… በካህናቱ ከተሞች ውስጥ ቆሬን ረድቶታል” ( ፈሊጥን፡ይመልከቱ)

ለመስጠት እንዲችሉ በፈቃድ ባቀረቡት ላይ ተሾመ

ተግባራቸው መስጠት ወይም ”በታማኝነት መስጠት” ነበር

ለወንድሞቻቸው

እዚህ “ወንድሞች” የሚለው ምሳሌ “ሌሎች ካህናትን ” የሚያመለክት ነው ፡፡ ኣት: - “ባልደረቦቻቸው ለሆኑ ካህናት” (ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)

ክፍል በክፍል

“በቡድን በቡድን”

ለታላላቆችና ለታናናሾች

እዚህ “ታላላቆች” እና “ታናናሾች” አንድ ላይ “ሁሉም ሰው ” ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሏል ፡፡ “ኣት” “ ለሁሉም ሰው ታላላቆችን እና ታናናሾችን ጨምሮ” (ሜሪዝምን ፡ይመልከቱ)

ታላላቆችና እና ታናናሾች

ይህ ያረጀውንና እና ወጣቱን የሚያመለክት ይመስላል። ይህ አላስፈላጊ ተቀጽላዎችን በማስወገድ በሌላ መልኩ ሊገለጽ ይችላል። ኣት: - “በዕድሜ የገፉ እና ወጣቶች” ( የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸ መረጃን እና ስማዊ ቅጽሎችን ፡ይመልከቱ)