am_tn/2ch/30/23.md

540 B

ሕዝቅያስም ማኅበሩን ... ወይፈኖችን በጎችን ደግሞ ስለ ቁርባን ሰጣቸው

ሕዝቅያስ ከብቶቹን ህዝቡ ይበሉ ዘንድ ለእግዚአብሔር እንደ መባ አድርጎ ሰጠ። አንድ ሺህ ወይፈኖች… ሰባት ሺህ በጎች… አንድ ሺህ ወይፈኖችና… አሥር ሺህ በጎችና ፍየሎች “1,000 ወይፈኖች… 7,000 በጎች… 1,000 ወይፈኖች… 10,000 በጎችና ፍየሎች” ( ቁጥርን ፡ይመልከቱ)