1.5 KiB
1.5 KiB
ከኅብረት መስዋዕት ስብ ጋር ተሠርተው ቀረቡ
ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ ኣት: - “ካህናቱ የሚቃጠለውን መሥዋዕት ከኅብረት መስዋዕት ስብ ጋር አቀረቡ” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን፡ይመልከቱ)
የእግዚአብሔር ቤት አገልግሎት ተዘጋጀ
ይህ በገቢራዊ አረፈተ ነገር ሊተረጎም ይችላል ፡፡ ኣት: “ሕዝቅያስ የእግዚአብሔርን ቤት አገልግሎት አዘጋጀ” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን፡ይመልከቱ)
የእግዚአብሔር ቤት
“ቤት” የሚለው ቃል ቤተመቅደሱን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ” (የባህሪ ስምን፡ይመልከቱ)
በሥርዓት ተዘጋጅቷል
ይህ ፈሊጥ ሲሆን ተደራጅቶ የተዘጋጀ ነገር ማለት ነው ፡፡ እዚህ በቤተመቅደስ ውስጥ እንደገና የሚጀምረውን የክህነት አገልግሎት ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “ተመልሷል” ወይም “እንደገና ተጀመረ” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)
ሥራው በፍጥነት ተሠራ
ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ሕዝቡ በፍጥነት ሥራውን አከናውነዋል” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን፡ይመልከቱ)