am_tn/2ch/29/34.md

1.1 KiB

የሚቃጠለውን መባ ሁሉ ለመግፈፍ

“የሚቃጠለውን መስዋዕት ለመግፈፍ”

ስራው እስኪከናወን ድረስ

ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ሥራውን እስኪያጠናቅቁ ድረስ” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

ካህናቱ ራሳቸውን እስኪቀድሱ ድረስ

ቀደም ብለው የተቀደሱ ካህናት ስለነበሩ ይህ የሚያመለክተው ተጨማሪ ካህናትን ራሳቸውን እንደቀደሱ ፡፡ ኣት: - “በርካታ ካህናቱ ራሳቸውን እስኪቀድሱ ድረስ” ( የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸ መረጃን ፡ይመልከቱ)

እራሳቸውን ለመቀደስ የበለጠ ይጠነቀቁ ነበሩ

ራሳቸውን ለመቀደስ ጠንቃቃ ስለነበሩ ይህንን ሥራ የሚሠሩ በቂ ሌዋውያን ነበሩ ፡፡ ይህ የሚያመለክተው በቂ ካህናት ያልነበሩት ካህናቱ ራሳቸውን ለመቀደስ ጥንቃቄ ስለማያደርጉ ነበር ፡፡