am_tn/2ch/29/29.md

386 B

መባዎቹን በፈጸሙ ጊዜ

“ካህናቱ መባዎቹን ማቅረብ በጨረሱ ጊዜ”

አጎነበሱ ሰገዱም

የአምልኮ ሃሳብ በትርጉሙ ታክሎ ሊቀርብ ይችላል ፡፡ ኣት: “በስግደት እግዚአብሔርን አመለኩ” ( የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸ መረጃን ፡ይመልከቱ)