“የእግዚአብሔር መዝሙ” የሚለው ሐረግ የሚያመለክተው ለእግዚአብሔር መዝሙር የሚዘምሩ ሰዎችን ነው ፡፡ ኣት: - “ሕዝቡም ለእግዚአብሔር ያዜሙ ጀመር”
ይህ በገቢራዊ አረፍተነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: “ካህናቱ የሚቃጠለውን መስዋዕት እስኪፈጽሙ ድረስ” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)