“ካህናቱ ወይፈኖችን አርደው ደሙን ወሰዱ”
“ንጉሡና ማኅበሩ ሁሉ እጃቸውን ጫኑባቸው”
ይህ በገቢራዊ አረፍተነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ካህናቱ የሚቃጠለውን መሥዋዕትና የኃጢአትን መሥዋዕት ለእስራኤል ሁሉ ያድርጉ” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)