am_tn/2ch/29/12.md

562 B

አጠቃላይ መረጃ

እነዚህ ቁጥሮች ሕዝቅያስ ያዘዘውን ሥራ መሥራት የጀመሩ የሌዋውያንን ስሞች ይዘረዝራሉ ፡፡ እነዚህ ሁሉ የወንዶች ስሞች ናቸው። ( የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ)

ሌዋውያኑ ተነሱ

እዚህ “ተነስቷል” የሚለው ቃል ፈሊጥ ሲሆን ሌዋውያን እርምጃ መውሰድ ጀመሩ ማለት ነው ፡፡ ኣት: - “ሌዋውያኑ መሥራት ጀመሩ” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)