am_tn/2ch/29/06.md

1.8 KiB

በአምላካችን በእግዚአብሔር ፊት ክፉ የሆነውን ነገር

እዚህ “ፊት” የሚለው ቃል ፍርድን ይወክላል ፡፡ እግዚአብሔር የአባቶቻቸውን ተግባር አይቷል እናም አልተቀበለውም፡፡ ኣት: - “አምላካችን እግዚአብሔር ክፉ እንደሆነ የወሰነው” ወይም “አምላካችን እግዚአብሔር ክፉ እንደሆነ የቆጠረው” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)

እግዚአብሔር ከሚኖርበት ስፍራ ፊታቸውን አዞሩ፣ ወደ እርሷም ጀርባቸውን አዙረዋል

እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው ፡፡ “ፊቶች” እና “ጀርባዎች” የሚሉት ቃላት ፊቶቻቸው ከቤተ መቅደሱ ያርቁ እና ጀርባዎቻቸውን ወደዚያ ያዞሩ የነበሩትን ሰዎች ይወክላሉ ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር ከሚኖርበት ስፍራ መራቅ” ( ምስስልን እና ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን ፡ይመልከቱ)

እግዚአብሔር ከሚኖርበት ስፍራ ፊታቸውን አዞሩ፣ ወደእርሷም ጀርባቸውን አዞሩ

የሕዝቡ እግዚአብሔርን ማምለክ መተው ከቤተመቅደስ መራቅ እንደሆነ ተደርጎ ተገልጻል ፡፡ ኣት: - “የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተዉ እርሱንም ማምለክ አቆመ” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)

እግዚአብሔር የሚኖርበት ስፍራ

ይህ ቤተመቅደሱን ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር የሚኖርበት ቤተ መቅደስ” ( የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸ መረጃን ፡ይመልከቱ)