am_tn/2ch/29/01.md

895 B

ዕድሜ ሃያ - አምስት ዓመት … ሃያ ዘጠኝ ዓመት

“ዕድሜ 25 ዓመት… 29 ዓመት” ( ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

አቡ

ይህ የሴት ስም ነው። ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

በእግዚአብሔር ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አደረገ

እዚህ “ዐይን” የሚለው ቃል ማየትን የሚወክል ሲሆን ማየት ደግሞ ፍርድን ይወክላል ፡፡ እግዚአብሔር የሕዝቅያስን ተግባር አየ አጸደቀውም። በ 2 ኛ ዜና 14 ፡1 ተመሳሳይ ሐረግ እንዴት እንደተረጎምክ ተመልከት ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር ትክክል እንደ ሆነ የወሰነው” ወይም “እግዚአብሔር ትክክል እንደሆነ ያሰበው” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)