1.8 KiB
1.8 KiB
የፊተኛውና የኋለኛው መንገዶቹ
የአካዝ ድርጊቶች የተጓዘበት መንገድ እንደሆኑ ተደርጎ ተነግሯል ፡፡ “የፊተኛውና እና የኋለኛው” የሚለው ሐረግ የሚያመለክተው እነዚያን ጽንፎች እና በመካከላቸው ያሉትን ነገሮች ሁሉ ነው። ኣት: - “ከንግሥናው መጀመሪያ አንስቶ እስከ ንግሥናው መጨረሻ ድረስ ያደረገውን ሁሉ” ( ዘይቤያዊን እና ሜሪዝምን፡ይመልከቱ)
እነሆ ፣ በመጽሐፉ ተጽፈዋል … እስራኤል
“ማንም ሰው መጽሐፉ ላይ ማየት ይችላል… እስራኤልን እና እዚያ እንደተጻፈ ማየት ይቻላል”
እነርሱ በመጽሐፉ ተጽፈዋል
ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “አንድ ሰው በመጽሐፉ ውስጥ ጻፋቸው” ወይም “በመጽሐፉ ውስጥ ስነእርሱ ማንበብ ትችላለህ” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)
የይሁዳና የእስራኤል ነገሥታት መጽሐፍ
ይህ ከእንግዲህ የማይገኝ መጽሐፍ ነው።
አካዝ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ
የአካዝ መሞት ማንቀላፋት እንደሆነ ተደርጎ ተገልጾአል ፡፡ ኣት: “አካዝ ሞተ” ( ዘይቤያዊን እና ዘወርዋራን ፡ይመልከቱ)
ቀበሩት
“ሰዎች ቀበሩት”
በእርሱ ቦታ ነገሠ
“በእርሱ ቦታ” የሚለው ሐረግ ዘይቤያዊ አገላለጽ “በእርሱ ፋንታ” የሚል ትርጉም አለው ፡፡ “በአካዝ ፋንታ ነገሠ” (ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)