1.4 KiB
1.4 KiB
በአካዝ ምክንያት እግዚአብሔር ይሁዳን አዋረደ
“ይሁዳ” የሚለው አገላለጽ የይሁዳን ሕዝብ ይወክላል ፡፡ እግዚአብሔር ሕዝቡን ማዋረዱ በሆነ መንገድ ይሁዳን በአካል ወደ ታች ዝቅ እንዳደረገ ተደርጎ ተገልጻል ፡፡ ኣት: “እግዚአብሔር በአካዝ ምክንያት የይሁዳን ሕዝብ አዋረደ” (የባህሪ ስምን እና ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)
በእግዚአብሔር ላይ ኃጢአትን እጅግ ሰርቶአልና
አካዝ እጅግ ኃጢአትን ስለማድረጉ ሲነገር ኃጢአት በጣም ከባድ ቁስ እንደሆነ ተደርጎ ተገልጻል ፡፡ ኣት: - “በእግዚአብሔር ላይ ብዙ ኃጢአትን አደረገ” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)
ቴልጌልቴልፌልሶር
ይህ ቴልጌልቴልፌልሶር 3ኛ ሲሆን ፣ ደግሞ ፑል በመባል ይታወቃል። (ተመልከት/ች: የስሞች አተረጓጎም)
እርሱን ከማበረታታት ይልቅ አስጨነቀው
አካዝ ጠላቶቹን እንዲያሸንፍ ማገዝ አካዝን መበረታታት እንደሆነ ተደርጎ ተገልጾአል። ኣት: - “እርሱን ከመርዳት ይልቅ ችግር አመጣበት ( ዘይቤያዊን፡ይመልከቱ)