am_tn/2ch/28/16.md

514 B

እነርሱ ቤትሳሚስንና ወሰዱ

ከተማን መውሰድ የሚለው ፈሊጥ ሲሆን ማለት ከተማዋን ማሸነፍ ወይም መያዝ ማለት ነው ፡፡ ኣት: - “ፍልስጥኤማውያን የቤትሳሚስን ያዙ” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)

ቤትሳሚስ ፣ ኤሎንን ፣ ግዴሮትን ፣ ሦኮን… ተምናን… ጊምዞን

እነዚህ የቦታዎች ስሞች ናቸው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ)