am_tn/2ch/27/03.md

740 B

የላይኛውን በር ሠራ… ብዙ ሠራ ፣… ከተሞችን ሠራ… ግንቦችንና ማማዎችን ሠራ

ኢዮአታም በነገሠ ጊዜ ሠራተኞቹ እነዚህን ነገሮች እንዲሠሩ አድርጎ ይሆናል። ኣት: “ሠራተኞቹ የላይኛውን በር እንዲሠሩ… ሠራተኞቹ ብዙ ነገሮችን እንዲሠሩ ፣ ሰራተኞቹ ከተማዎችን እንዲገነቡ ፣ ሰራተኞቻቸው ግንቦችንና ማማዎችን እንዲገነቡ አድርጓቸዋል” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

የዖፌል ኮረብታ

ይህ በኢየሩሳሌም የሚገኝ ኮረብታ ነው። ( የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ)