am_tn/2ch/27/01.md

960 B

ዕድሜ ሃያ-አምስት … አሥራ ስድስት ዓመት

“ዕድሜው 25 ዓመት … የ 16 ዓመት” ( ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

ኢየሩሳ

ይህ የሴት ስም ነው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

በእግዚአብሔርም ፊት ቅን ነገር አደረገ

እዚህ ያሉት ዓይኖች ማየትን ይወክላሉ ፣ ማየት ደግሞ ፍርድን ይወክላል ፡፡ እግዚአብሔር የኢዮአታም ድርጊቶችን አይቶ አጸደቀ። ይህንን በ 2ኛ ዜና 14 ፡2 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር ትክክል ነው ያለውን ነገር አደረገ” ወይም “እግዚአብሔር ትክክል እንደሆነ የቆጠረውን ያደርግ ነበር” ( ዘይቤያዊን፡ይመልከቱ)

በሁሉም ነገር

“እርሱ በሠራው ሁሉ”