am_tn/2ch/26/19.md

781 B

ጥና

ይህ ዕጣን ለማቃጠል የሚያገለግል ልዩ ድስት ወይም ጎድጓዳ ሳህን ነው።

እነሆ ፥ ለምጻም ሆነ

እዚህ “እነሆ” የሚለው ቃል ካህናቱ ባዩት ነገር ተደንቀው እንደነበር ያሳያል ፡፡

እነሱ በፍጥነት ከዚያ አባረሩት

“በፍጥነት ከዚያ እንዲወጠ አስገደዱት” ወይም “በፍጥነት አባረሩት”

እግዚአብሔር ቀሰፈው

ይህ እግዚአብሔር በሽተኛ እንዳደረገው ሲናገር ልክ እግዚአብሔር እንደመታው በማስመሰል ተናግሯል ፡፡ ኣት: “እግዚአብሔር በሽተኛ አደረገው” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)