am_tn/2ch/26/09.md

984 B

ዖዝያን ማማዎቹን ሠሩ

እዚህ “ዖዝያን” ማማዎቹን እንዲሠሩ ያዘዛቸውን ሠራተኞች ይወክላል ፡፡ ኣት: - “ዖዝያን ሠራተኞቹ ማማዎቹን እንዲሠሩ አደረገ” ወይም “የዖዝያን ሠራተኞች ማማዎቹን ሠሩ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

እርሱ ማማዎቹን ሠራ… ብዙ ጉድጓዶችን ቆፈረ

ዖዝያን ሠራተኞቹን አዞ ፤ እነርሱም እንዲህ አደረጉ። ኣት: - “ሠራተኞቹ ማማዎቹን እንዲገነቡ አደረገ… ብዙ ጉድጓዶችን እንዲቆፍሩ” ወይም “መጠበቂያ ማማዎችን ሠሩ… ብዙ ጉድጓዶችንም ቆፈሩ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

ብዙ ከብቶች ነበሩት… ገበሬዎች ነበሩት… እርሻን ይወድ ነበር

“እርሱ” የሚለው ቃል ዖዝያንን ያመለክታል ፡፡