am_tn/2ch/25/17.md

490 B

ኢዮአስ… ኢዮአካዝ

እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ)

ፊት ለፊት ተገናኙ

ይህ ዘይቤያዊ አነጋገር ሲሆን በመልክተኛ ወይም በሌሎች ሰዎች አማካኝነት ከመግባባት ይልቅ ሁለቱም በአካል በዚያ ተገኝተዋል ማለት ነው ፡፡ ኣት: - “በአካል ተነጋገሩ” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)