am_tn/2ch/25/14.md

2.0 KiB

አሁን እንዲህ ሆነ

ይህ ሐረግ የታሪኩን አዲስ ክፍል ጅምር ለመጠቆም እዚህ ያገለገለ ነው ፡፡ ቋንቋህ ይህንን የሚያደርግበት መንገድ ካለው እዚህ መጠቀም ትችላለህ ፡፡

የኤዶማዊያን መገደል

“ኤዶማውያንን መግደል” ወይም “ኤዶማውያንን ማሸነፍ”

የሴይር ሰዎች አማልክት

“የሴይር ሰዎች ያሚያመልኳቸው አማልክት”

ሰገደ… አጠነ

እነዚህ አምልኮን የሚያመለክቱ ተግባራት ናቸው ፡፡ ( ምሳሌያዊ ድርጊትን ፡ይመልከቱ)

የእግዚአብሔር ቁጣ በአሜስያስ ላይ ነደደ

እዚህ ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ በሚነድ እሳት ተመስሎ ተገልጾኣል ፡፡ ኣት: - “የእግዚአብሔር ቁጣ በአሜስያስ ላይ እንደ ሚነድድ እሳት ሆነ” (ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)

የገዛ ወገኖቻቸውን እንኳ ከእጅህ ያላዳኑትን የሌሎች ሕዝብ አማልክት ለምን ፈለግህ?

ነቢዩ አሜስያስን ድል ያደረጋቸውን ሕዝብ አቅም አልባ አማልክት ማምለኩን ለመገሠጽ ይህን አወያይ መጠይቅ ይጠቀማል ፡፡ እዚህ ላይ “እጅ” የሚለው ቃል ኃይል የሚለውን ተክቶ የገባ ቃል ነው ፡፡ ጥያቄው እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል ፡፡ አትቲ: - “የራሳቸውን ሕዝብ እንኳ ካንተ ኃይል የማያድኑትን ሕዝብ አማልክትን አመለካቸው።” (አወያይ መጠይቅን እና የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

የገዛ ወገኖቻቸውን እንኳ የማያድኑ አማልክት…

ይህ ጦርነቶችን የሚያሸንፈውን አማልክት እንደሚወስኑ ማሰብ በዘመኑ የተለመደ አስተሳሰብ እንደነበረ ያሳያል ፡፡