አሜስያስ መልሶ የላካቸው የጦሩ ሰዎች
አሜስያስ ወደ እስራኤል የላከው የእስራኤል ሰራዊት ሰዎች ”
ቤትሖሮን
ይህ በኢየሩሳሌም አቅራቢያ በኤፍሬም የሚገኝ መንደር ነበር። ( የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ)
መታቸው
እዚህ “መታቸው” ማለት እነርሱን መግደል ነው ፡፡ ኣት: “ተገደለ”( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)
ሦስት ሺህ ሰዎች
“3,000 ሰዎች”
ብዙ ምርኮ ወሰደ
“እጅግ ብዙ ዋጋ ያላቸውን ነገሮች ወሰደ”